የኃይለኛው የሩሲያ ጸጥታ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ዲሜትሪ ሜድቬዴቭ ዩክሬን ሩሲያ ውስጥ የያችውን ቦታ ሩሲያ በተቆጣጠረችው የዩክሬን ግዛት ለመቀየር ያቀረበችውን ሀሳብ "ትርጉም የለሽ" ...
ኩባንያው ኪሳራውን ለመቀነስ ሲል የፕላስቲክ ምርቶችን ለመጠቀም እንደሚገደድ የገለጸ ሲሆን ይህም በአየር ንብረት ላይ የራሱን ጉዳት ያደርሳል ብሏል። የዓለማችን ቁጥር አንድ ለስላሳ መጠጦች አምራች ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የጆርዳኑ ንጉስ አብዱላህ የጋዛ ፍልስጤማውያንን እንዲያሰፍሩና የአሜሪካን ጋዛን የመቆጣጠር እቅድ እንዲቀበሉ ጫና ቢያደርጉባቸው ሳይቀበሏቸው ቀርተዋል። ...
ሰሜን ኮሪያ ከ48 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያንን ህይወት የቀጠፈው የጋዛ ጦርነት እንዲቆም በተደጋጋሚ ጥሪ አቅርባለች፤ እስራኤልን በዋና ደም አፍሳሽነት አሜሪካን ደግሞ በተባባሪነት ስትከስ መቆየቷም ...
ግብጽ ፍልስጤማውያን ከቦታቸው ሳይፈናቀሉ ጋዛን መልሶ ለመገንባት የሚያስችል "የተሟላ እቅድ" ለማዘጋጀት ማቀዷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ግብጽ በቀጠናው ...
ለሰው ልጆች ህክምና በሚል በተገነባው ሆስፒታል ድመት ያከመው እና መነጋገሪያ የሆነው ይህ ሐኪም ድመቷን ያከምኩት "ልትሞት በጣር ላይ ስለነበረች ነው" ብሏል የሚያሳድጋት ድመት ከጣሪያ ላይ ወድቃ ...
አፍሪካዊያን ያለ ቪዛ እንዲገቡ እና እንዲወጡ የፈቀዱ ሀገራት ቁጥር 15 ብቻ ነው የተባለ ሲሆን ብዙዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ኢ-ቪዛ ወይም የመዳረሻ ቪዛን ይፍቅዳሉ። በዚህ መሰረትም ማንኛውም የአፍሪካ ...
የ180 ሀገራትን የሙስና ተጋላጭነት በማጥናት ደረጃቸውን የሚያወጣው ተቋሙ የ2024 ሪፖርቱን ትናንት በጀርመን በርሊን ይፋ አድርጓል። በዚህም ከሁለት ሶስተኛ በላይ የሚሆኑት በደረጃው የተካተቱ ...
በፍጥነት የሚሰለቸውን እንቁላል በጥብስ፣ በቅቅል እና በጥሪው ከሩዝ ጋር ሲበላ የከረመው ኤቨርት የ30 ቀናት አዲስ የአመጋገብ መንገድን ከመከተሉ በፊት ተገቢውን ምርመራ አድርጓል። ክብደቱ፣ በአራት አይነት ስፖርቶች ያለው ብቃት፣ የደም፣ ኮሊስትሮል እና ቴስቴስትሮን መጠን ሁሉ ተመዝግቧል። ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ፎጌል ተፈቶ አሜሪካ ሲገባ እንደተቀበሉት ሮይተርስ ዘግቧል። የእስረኛ ልውውጡ የተካሄደው ሁለቱ ሀገራት መካከል ንግግር ማድረግ ከተጀመረ በኋላ ነው። የክሬሚሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ልውውጡ በዋሽንግተንና ሞስኮ መካከል "ጥልቅ ግንኙነት" መደረጉን ተከትሎ የመጣ ነው ብለዋል ...
6 ነጥብ 8 ቢሊየን የአለማችን ህዝብ የሙስና ተጋላጭነት አመላካች ነጥባቸው ከ50 በታች በሆኑ ሀገራት ይኖራል ብሏል የተቋሙ ሪፖርት። ፖለቲካዊ አለመረጋጋትና ግጭት የሌለባቸው እንደ ዴንማርክ ፣ ፊንላንድ እና ሲንጋፖር ያሉ ሀገራት ከፍተኛውን ነጥብ አግኝተዋል። ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዮርዳኖስን ንጉስ አብዱላህ 2ኛን በዘሬው እለት በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋግረዋል። ትራምፕ ወደ ኋይት ኃውስ ከተመለሱ በኋላ እና በጋዛ ላይ አዲስ እቅድ ...