ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ አዲስ ሲም ካርድ መሸጡን የገለጸው ኢትዮ ቴሌኮም አጠቃላይ ደንበኞቹም 80 ሚሊዮን ደርሰውልኛል ብሏል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በተቋሙ የስድስት ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ፎጌል ተፈቶ አሜሪካ ሲገባ እንደተቀበሉት ሮይተርስ ዘግቧል። የእስረኛ ልውውጡ የተካሄደው ሁለቱ ሀገራት መካከል ንግግር ማድረግ ከተጀመረ በኋላ ነው። የክሬሚሊን ...
ዩክሬን ድርድር ለመጀመር የሩሲያ ኃይሎች ከግዛቷ ጠቅልለው መውጣት አለባቸው የሚል ቅድመ ሁኔታ አስቀምጣ የነበረ ሲሆን ሩሲያ ደግሞ የጦርነቱ የሚቆመው ዩክሬን የተፈጠረውን አዲስ የግዛት ለውጥ ከተቀበለችና ኔቶ የመግባት እቅዷን ከተወች ብቻ ነው ብላ ነበር። ...
በፍጥነት የሚሰለቸውን እንቁላል በጥብስ፣ በቅቅል እና በጥሪው ከሩዝ ጋር ሲበላ የከረመው ኤቨርት የ30 ቀናት አዲስ የአመጋገብ መንገድን ከመከተሉ በፊት ተገቢውን ምርመራ አድርጓል። ክብደቱ፣ በአራት ...
የኃይለኛው የሩሲያ ጸጥታ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ዲሜትሪ ሜድቬዴቭ ዩክሬን ሩሲያ ውስጥ የያችውን ቦታ ሩሲያ በተቆጣጠረችው የዩክሬን ግዛት ለመቀየር ያቀረበችውን ሀሳብ "ትርጉም የለሽ" ...
ኩባንያው ኪሳራውን ለመቀነስ ሲል የፕላስቲክ ምርቶችን ለመጠቀም እንደሚገደድ የገለጸ ሲሆን ይህም በአየር ንብረት ላይ የራሱን ጉዳት ያደርሳል ብሏል። የዓለማችን ቁጥር አንድ ለስላሳ መጠጦች አምራች ...
ለሰው ልጆች ህክምና በሚል በተገነባው ሆስፒታል ድመት ያከመው እና መነጋገሪያ የሆነው ይህ ሐኪም ድመቷን ያከምኩት "ልትሞት በጣር ላይ ስለነበረች ነው" ብሏል የሚያሳድጋት ድመት ከጣሪያ ላይ ወድቃ ...
የ180 ሀገራትን የሙስና ተጋላጭነት በማጥናት ደረጃቸውን የሚያወጣው ተቋሙ የ2024 ሪፖርቱን ትናንት በጀርመን በርሊን ይፋ አድርጓል። በዚህም ከሁለት ሶስተኛ በላይ የሚሆኑት በደረጃው የተካተቱ ...
ግብጽ ፍልስጤማውያን ከቦታቸው ሳይፈናቀሉ ጋዛን መልሶ ለመገንባት የሚያስችል "የተሟላ እቅድ" ለማዘጋጀት ማቀዷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ግብጽ በቀጠናው ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የጆርዳኑ ንጉስ አብዱላህ የጋዛ ፍልስጤማውያንን እንዲያሰፍሩና የአሜሪካን ጋዛን የመቆጣጠር እቅድ እንዲቀበሉ ጫና ቢያደርጉባቸው ሳይቀበሏቸው ቀርተዋል። ...
አፍሪካዊያን ያለ ቪዛ እንዲገቡ እና እንዲወጡ የፈቀዱ ሀገራት ቁጥር 15 ብቻ ነው የተባለ ሲሆን ብዙዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ኢ-ቪዛ ወይም የመዳረሻ ቪዛን ይፍቅዳሉ። በዚህ መሰረትም ማንኛውም የአፍሪካ ...
ሰሜን ኮሪያ ከ48 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያንን ህይወት የቀጠፈው የጋዛ ጦርነት እንዲቆም በተደጋጋሚ ጥሪ አቅርባለች፤ እስራኤልን በዋና ደም አፍሳሽነት አሜሪካን ደግሞ በተባባሪነት ስትከስ መቆየቷም ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results