የስሪላንካ ሀይል ሚኒስትር ኩማራ ጃኮዲ በጉዳዩ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሀይል የተቋረጠው ዝንጆሮዎች ባደረሱት ጉዳት ነው ብለዋል፡፡ ጉዳዩ ከስሪላንካም ባለፈ በመላው ዓለም ትኩረት ...
የተሸለ ኢኮኖሚ ያላቸው ሀገራት ለዜጎቻቸው ከሚያቀርቧቸው አገልግሎቶች ውስጥ ለሰራተኞቻቸው የሚያስቀምጡት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል አንዱ ነው፡፡ በዚህም መሰረት አነስተኛ ህዝብ ብዛት ያላት ሉግዘምበርግ ...
ይሁን እንጁ መሪዎቹ የዩክሬኑ ጦርነት በሚቅምበት ጉዳይ ተገናኝተው ለመምከር ዝግጁ መሆናቸውን በተጋጋሚ ሲገልጹ ተደምጠዋል። ሩሲያ የሁለቱ መሪዎች በአሳኡዲ ወይም በአረብ ኢምሬትስ ሊገናኙ እንደሚችሉ ...
የሰው ልጅ ስራን ለተለያዩ ዓለማዎች የሚጠቀምበት ሲሆን ከነዚህ መካከል አንዱ ገቢ ለማግኘት ነው፡፡ ከዚህ አንጻር ሰዎች የተሻለ ገቢ ለማግኘት ብዙ ስልጠናዎችን መውሰድ፣ ዩንቨርስቲዎችመግባት እና ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የሱፐር ቦውል ጨዋታን በአካል ተገኝተው በመታደም የመጀመሪያው በስልጣን ላይ ያሉ ፕሬዝደንት መሆን ችለዋል። ፕሬዝደንቱ ከብሔራዊ እግርኳስ ማህበር (ኤንኤፍኤል) ...
የደቡብ ኮሪያ የስለላ ኤጀንሲ የቻይናው የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ (ኤአይ) መተግበሪያ "ብዙ መጠን" ያለው የግለሰቦች መረጃ እየሰበሰበና ራሱን ለማሰልጠን እየተጠቀመበት ነው ሲል ከሰሰ። ...
በሳምንት ከአንድ እስከ ስድስት እንቁላል የሚመገቡ ሰዎች ከማይመገቡት ጋር ሲነጻጸሩ የመሞት እድላቸው በ15 በመቶ ቀንሷልም ተብሏል፡፡ እንዲሁም በቀንድ አንድ አልያም በሳምንት ስድስት እንቁላል ...
"ንግግሮች የሩሲያን ተገቢ ጥያቄዎች ከግምት በማስገባትና የቀውሱን ትክክለኛ መነሻ በሚፈቱ መልኩ በተግባራዊ እርምጃዎች መደገፍ አለባቸው" ሲሉ ጋሉዚን ለሩሲያው ሪያ የዜና አገልግሎት መናገራቸውን ...
ቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን “የትኛውም ኃይል ፍልስጤማውያንን ከትውልድ ሀገራቸው ማስወጣት አይችልም” አሉ። ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ትራምፕ ጋዛን ለመቆጣጠር የያዙትን እቅድ ውድቅ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results