የትግራይ ክልል የጸጥታ አመራሮች በእነ ዶ.ር. ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራውን የህወሓት ቡድን እንዲሚደግፉ መግለጻቸው ተከትሎ በክልሉ የተለያዩ ከተሞች የድጋፍ እና የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሔዱ ነው። በመቐለ፣ ዓዲ ግራት እና ውቕሮ ከተሞች የድጋፍ እና ተቃውሞ ሰልፎች የተካሔዱናቸው ከተሞች ናቸው። በሽረ ...