የቱርኩ ፕሬዝደንት ታይፕ ኢርዶጋን የአሜሪካው ፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር በመካከለኛው ምስራቅ "የተሳሳተ ስሌት" እየሰራ ነው ሲሉ ተችተዋል። ፕሬዝደንት ኢርዶጋን አክለውም "የጽዮናውያን ውሸትን" ...
የመከላከያ ሚኒስትሩ ፔት ሄግሰት ዩክሬን ኔቶ ለመግባት የምታደርገው ጥረት እንድትተውና የተያዙባትን ግዛቶች የመመለስ ተስፋዋን እንድታቆም የሰጡት ማስጠንቀቂያ አዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር የሞስኮን እቅድ ለማሳካት የተቃረበ እንደሆነም ተነግሯል። ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ በተለይም ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ የሰራተኛንቅነሳ ላይ ትገኛለች። አሜሪካ ትቅደም በሚል የሚታወቁት ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በመላው ዓለም ባሉ የአሜሪካ ኢምባሲዎች ተቀጥረው የሚሰሩ ሰራተኞችን ሊቀንሱ ነው ተብሏል። ...
ብሪታንያ፣ አሜሪካ፣ ስዊድን፣ ጣልያን፣ ሆላንድ እና ሌሎችም የዓለማችን ሀገራት ለሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ በማድረግ ላይ መሆናቸው ተናግረዋል በተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ ድርጅቶች እና በተናጥል ድጋፍ ...
የጉባኤው አዘጋጅ ከሆኑት መካከል አንዷ የሆነችው የተባበሩት አረብ ኢምሬት 200 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች። የአረብ ኢምሬት ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ሼክ ሻክቡት ቢን ናህያን በመድረኩ ላይ እንዳሉት በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ለከፋ የሰብዓዊ ጉዳት ተዳርገዋል ብለዋል። ...
ሙኒክ በተሽከርካሪ የሚፈጸም ጥቃት ያስተናገደችው የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮልድሚር ዜለንስኪ እና የአሜሪካውን ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ የሚሳተፉበት የሙኒክ የደህንነት ጉባኤ ከመጀመሩ አንድ ቀን ...
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮን አሳፍሮ ወደ ጀርመን ሙኒክ ሲጓዝ የነበረው የአሜሪካ አየር ኃይል አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር ካጋጠመው በኋላ ወደ ዋሽንግተን ለመመለስ መገደዱን የውጭ ጉዳይ ...
የቄስ ቫላንታይን ድርጊት በንጉሶች ከታወቀ በኋላ ግን በፈረንጆቹ ዘመን አቆጣጠር የካቲት 14 ቀን በስቅላት እንደተቀጡ ይገለጻል። ይህን ተከትሎም ቄስ ቫላንታይን ለፍቅር ሲሉ በከፈሉት መስዋዕትነት ...
የቡድኑ ቃል አቀባይ አብደል ላቲፍ አልቃኑዋ “የተኩስ አቁም ስምምነቱ እንዲፈርስ ፍላጎት የለንም፤ ስምምነቱንም ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኛ ነን፤ ነገር ግን እስራኤል ሙሉ በሙሉ የስምምነቱን መርሆዎች ...
መስክ በወቅቱ በቀድሞው ትዊተር በአሁኑ ኤክስ (በ2022 በገዛ) ገጹ ለተከታዮቹ "እናትና ልጁ ደህና ናቸው" ብሎ ከጻፈ በኋላ ለአዲሱ ልጃቸው "X Æ A-12" የሚል ስም ማውጣቱን ይፋ አድርጓል። ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)ን ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ማገዱን አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ህወሓት ለቀጣይ ሶስት ወራት “በምንም አይነት” ...
የዓለማችን ቁጥር አንድ አበባ ላኪ እና አምራች የሆነችው ኔዘርላንድ ከአበባ ንግድ ብቻ ከአራት ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ታገኛለች። የላቲን አሜሪካዋ ኮሎምቢያ ሁለተኛዋ አበባ አምራች ሀገር ስትሆን ...